New Announcement
Welcome to Ethio-Hopes Academy Ethiopia.
ትምህርት ለማህበራዊ እዴገት፣ለፍትህ፣ ለዱሞክራሲያዊ ስርአት እና መሌካም አስተዳደርር መስፈን የሚጠበቅበትን ዴርሻ በአግባቡ መጫወት ይችሌ ዘንዴ ጥራት ያሇዉ ትምህርት መስጠት አማራጭ የላሇዉ ጉዲይ ነዉ፡፡ በመሆኑም ከተሌምድአዊ የማስተማር ስነ - ዘዳ ተሊቆ በተማሪዎች የትምህርት አቀባሇሌ ሁኔታና የሁለንም የትምህርት ዉጤትና ስነ- ምግባር በማሻሻሌ ሇኢኮኖሚዉ ቁሌፍ ሚና የሚጫወት ሀይሌ ሇማፍራት የሚያስችለ ስሌቶችን ቀይሶ ወዯ ተግባር መግባት በጣም ወሳኝ ነዉ፡፡ በተሇይም የትምህርትን ጥራት ሇማረጋገጥ መሰረታዊ የትምህርት ጥራት ችግሮችን በመቅረፍ ሇዱመሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታ፣ ሇመሌካም አስተዲዯዯር መስፇንና ሇኢኮኖሚ ሌማት ቁሌፍ አስተዋፅኦ የሚያበረክት በቂ እዉቀትና ክህልትን ተሊብሶ ሌማትን ሇማፍጠን በቁርጠኝነት የሚሰራ ዜጋ ሇማፍራት ይቻሌ ዘንዴ የአጠቃሊይ ትምህርት ጥራት ማረጋገጫ ፓኬጅን በተሟሊ መሌኩ ሇመተግበር የሚያስችለንን የአዯረጃጀት፣ የአቅም ግንባታ፣ የግብአት አቅርቦትና ላልች ተያያዥ ጉዲዮች ሊይ ተግቶ መስራት በጣም ወሳኝ ነው፡፡ ይህንን እስትራቴጂክ ዕቅዲችንን ሦስት ዓመታት ማሇትም ከ2016 – 2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የሚያገለግል ዕቅድ ሆኖ ተዘጋጅቷል፡፡